@@asnakeyimer5742ene period balefew be 2 nw yemetaw be Ahun wer demo be 29 meta meche nw mefeterebet kn pls tell me balebete le 1 day becha nw memetaw pls serelgne yenen kn?
Selam ene 2gze ye3wer merfe wesje nbr ahun 17 wer honegni doctor gar heje 21Ken miwesed setogni wesedku keza betam migerm period fesesegni ahun 2wer honegni gn mnm yelem mn larg
Thank you doctor for your advice so I want to know I want to get pregnant doctor said to me I don't have egg so tell me what I have to do almost I try to get one year can you please help me I will wait for my answer thank you❤❤
Docter edme 47 new ye were abebaye be werm seflegi be 3 werem yemetal leji mewled eflegalhu metkem yalebign medhanit kale ebakih liji ye 4 amet nat ahun mewled felege enbi alegn
ፈጣሪ በልጅ አይፈትነን መንታ መንታ ልጅ ይስጠን አምላኬ አደራህን
አሜን አሜን አሜን
AMEN(4)
አሜን
Ameeeeeen#3
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ለኔም ተሰቶኛል ሀኪም መውለድ አችይም ብሎኝ ነበር ። ግን ግሸን እራሷ ሆዴን ስትዳብሰኝና አሁን ድነሻል ስትለኝ አየሁ። ባመቱ የሴትልጅ እናት ሆንኩኝ ከዚያም በሉፕ ላይ ልጄ ሁለት አመት ሲሆናት ሌላ ወንድ ልጅ እርጉዝ ነበርኩ ባጠቃላይ አሁን የሶስት ልጆች እናትነኝ ፈጣሪ ምንም አይሳነውም
❤❤❤❤
ደስ ሲል በፀሎትሽ አስቢኝ❤
አይዟችሁ ልጅ እንቢ ያላችሁ ወደ እጨጌ የሐንስ ሒዱ ገድል አዝላችሁ ተሳሉ ስውሯ ማርያም ሒዱ ገድሏን እዘሉ እቆቅልሻችሁ እግዚአብሔር ይፈታዋል በእርግጠኝነት
Kalye benatshi mela beygni ene ye zare 2 amet tsins aswerje neber ahun kagebahu 1 amet alefegni 1 amet ke 5 wer honegni edagebahu ye 3 wer merfe tetekme neber ahun minm yelem hikmna alhedkum ebakishi arsema heje gedl azye metahu nehase 16 eskahun minm yelem
ኧረ ተጨንቀናል ምን እናድርግ
@@SelamkenGizachewAddis neger ale wude?
አሜን
ህክምና ዬምሰጠዉ ቦታና ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን እባክህ ብዙ እህቶችህ አለን የተጨነቅን ተስፋ ያጣን ከፈጣሪ በታች ድረስልን እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
አንች ከባልሽ ወይም ከጓደኛሽ ጋር በግልፅ ተነጋግራችሁ ፔሬድ ያየሽበትን ቀን አስልታችሁ ለስድስት ቀን ግንኙነት ማድረግ አንዳንድ ቀን እየዘለላችሁ ወሳኙ ነገር ደግሞ አትክልት መመገብ አለባችሁ በተረፈ ፈጣሪ ለፍሬ ያብቃችሁ አሜን❤
ግንኙነት የምትጀምሩበት ቀን ፔሬድሽ በመጣ በአስራ አንደኛዉ ቀን ትጀምራላችሁ ቢያንስ ለስድስት ቀን ማድረግ አለባችሁ
Ney bewust
@@mimyatale2189Selam eski enenm anagrene
@@asnakeyimer5742ene period balefew be 2 nw yemetaw be Ahun wer demo be 29 meta meche nw mefeterebet kn pls tell me balebete le 1 day becha nw memetaw pls serelgne yenen kn?
እኔስ ሳልወድ ሳላገባ እድሜህን በስደት ጨረስሁ ፣እኔ 33አመቴ ነው ገና አላገባሁም ወደፊት ያሰጋኛል ብቻ ከባድ ነው❤
Fetari yirdash ehit kebad fetena new
@@user-Addis2721እኔም ባንች እድሜ እና ልክ እንዳንች ነኝ መድሀኒያለም ይርዳን❤
Fitary yemisanew neger yelem demo gena neshe sedet yeholachenem segat new
ዶክተር ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ብዙ ማማከር ስለምፈልግ አድራሻክን
I pray to God. Because kids are the gift of God.
ከጀርባህ እሳት አለ እንዳያቃጥልህ❤❤❤
ዶ.ር 15 ዓመት ነው ትዳር ከመሰረትኩ ምንም እርግዝና አልተፈጠረም አሁን እድሜ 40 ኦኖል ዶ.ር በእናት መልስ እድሰጠኝ
11:17 ዶክተር የት ነው ምትገኘው ማግኘት እፈልግ ነበር
Selam doc ergezena endifater ye set kebdet minimum sent mehon alebet
በጣም ጎበዝ ዶክተር ስታብራራ ደስ ትላለህ Thanks brother እናመሰግናለን ❤ፈጣሪ ከዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልህ ተባረክ!!
ደስ እሚል ማብራሪያ እናመስግናለን
እኔ የምልህ ዶክተርዬ መልሰልኝ ለኔ እኔ አላገባሁም ግን ጥቴ ፍርስ ብለዋል ከምን አንጻር ነው ከወንድ ቀርቤ አላውቅም ስደት ላይ ነኝ ያለሁት ና ማግባት ባስብም እጨነቃለው ወልዳ የጨረሰች ሴት መሰልኩ በጣም ቀጭን ነኝ ናጓደኛ ሰውነትሽ ስለ ቀነሰ ነው ትለኛለሽ መመለስ ይቻል ይሆን?
እሽ እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ የመጨረሻዋ 16 አመት ሆናት መውለድ ፈልጌ ብሞክር ከሁለት ወር አያልፍም ይወርዳል ሁለቴ ሆኖብኛል ምን ላድርግ ???❤❤❤
ጸሎት አድርጊ
@@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ እሽ አመሰግናለሁ
የስዉራ ማርያም ሒጂ❤
@@EmeberhanEnate እሽ እግ\ር ይስጥልኝ ከልብ አመመሰግናለሁ
ዶ/ርጤና ይስጥልኝ በማህፀን ውስጥየሚቀበር የወሊድመቆጣጠሪያ ተጠቅሜ ሲወጣ ክሩ አልታይስላለ በመሳሪያ ወጣ ከወጣ2ዓመት ሆነው ግንእግዝናየለም ችግሩምንይሆን!ዕድሜ 39
ሀኪም ማናገር እፈልጋለሁ የት ነው ማግኘት ምችለው ወይ ደግሞ ስልክ ማግኘት ብችል
እኔ እስከዛሬ ሞዴስ አልጠቀምም ነበረ በመደል ነው የምጠቀመው አሁን ግን ትቻለሁ ማህፀን ዉሥጥ ይገባል ብለወኝ በጣም ጠጨንቃለሁ ዶግተረ እባክህን መልስልኝ ማረገዝ አፈልጋለሁ😢😢
ለምን ነው ሞደስ መጠቀምን ትተሽ ሶፍት የምትጠቀሚው
እኔ በ10 አመት በፊት የባላዘር በሽታ ምልክት አለብሽ ተብየ ነበር ስለ በሽታዉ አላቅም ነበር አሁን ትዳር ይዠ ልጅ እምቢ አለኝ ምን ላድርግ በአሏህ አትለፈኝ በኔ የደረሰዉ አይድርሰብህ😢😢😢
አብሽሪ አሏህ ከታጋሾችጋርነው ኢነአሏሀ ማአሷብሪን ነው የእኔእህት አሏህ ይወፍቅሽ ማማየ
አላህ ይወፍቅሽ ያረብ ልጅ ይጣው ሁሉ አላህ ይስጠው
@@AuufYgcc-hk4vw አሚንንን ያረብ
ሰላም ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ግን በየ 25ቀን የወር አበባ የምታይሳ ማስላት እሚቻለው እደት ነው
በጣም ጡሩ ማብራሪያ ነው ከተቻለ የምትገኝበት አድራሻ ብትፅፍልን ደስ ይለናል ዶክተር እናመሰግናለን
ዶክተር የምትሰራበት ቦታውንና ስልክ ቁጥር መጠየቅ ፈልጌ ነው
አገለላፅህ ጉሩም ነው እናመሰግናለን
ሰላም ዶክተር አንደኛው የዘር ፍሬ ለሁለት የተከፈለ ነው ማለቴ በአደጋ ምክኒያት እና እናትም አባትም እህት ወንድም የለኝም በዚህ ምክኒያት የመውለድ ፍላጎቴ ከፍተኛ ጉጉት አለኝ ግን ለረዥም ጊዜ እንቢ አለኝ ምን ይሻለኛል እባክህ
ዶክተርዬ እኔ ከቀድሞ ባሌ ልጅ አለኝ ግን አሁን ካገባሁት ባለቤቴ ልጅ እቢ አለኝ በፈጠረክ አድራሻክን ንገረኝና መጥቼ ላማክርህ እንደው በፈጠረክ
የኔ ጥያቄ አንድ ልጅ አለኝ እንደወለድኩት ክዴ ላይ አስቀብሬ ነበር ከሶስት አመት በሃላ አስወጣሁት ከወጣ በሃላ ይኸው 7 አመቴ እቢ አለኝ ህክምና ታይቸ ምንም ችግር እንደሌለብኝ ነግረውኛል ግን ሁለተኛ ልጅ እቢ አለኝ ምን አይነት ቫይታሚን ልውሰድ
folic acid wseji ke pharmacy
23አመቴነው በትዳር 6አመት ሆነኝ ልጂ አቢአለኝ ካመት በፊት አርግዠ 3ወሬ ወረዳ ተዛወድህ አላረገዝኩም ምድነው ምክንያቱ አላህ ይርዳኝ ያረብ
ሐገር ውስጥ ከሆንክ እባክህ አድሬስህን በአላህ ንገረኝ መጥቼ ላማክርህ ምትችል ከሆነም ክትትል እንድጅምርም ?? እባክህ
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
ዶክተር ድንግል ነበርኩን ግን የመጀመሪያ ቀን ግንኙነት ደም አልፈሰሰኝም ማርገዝም አልቻልኩም እባክክ መፍትሄ
ህክምና አድርጌአለሁ ትወልጃለሺ ነው የተባልኩት ግን 6 /7ሳምንት ስል ይመጣል ሲቀር ደግሞ ቸክ አድርጌ ቀርቷል ተብየ መልሶ መጣ
Ene pered besatu yemetal gen Dr sekuwar alagne bale sigara yachesal eregezena ebi alegne men ladereg
ውርጃ አጋጥሞኝ ለ 3ወር ማርገዝ የለብሽም ተብየ የ 3 ወሩን ተወጋዉ ከዛ ለአንደወር አቆምኩኝ የወር አበባየ ተዛባ ማታ ማታ እምትወሰደዉ ለማስተካከል ሰጡኝ ጨርሼ ተአንድ ወር ቆየዉ አላረገዝኩም መዳኒቱ ያቆያል ወይስ
አንድ ልጅ ወልደን ሁለተኛ ሳንወልድ 12 ዓመት ቆየን ምንም የወልድ መከላከያ አልተጠቀምኩኝ ችግሩ ምን ይህን?
ይውንድ የዘር ማነስ ምን መፍትሄ አለው ወይ ዶክተር መልስልኝ
ወላሂ እኔም የወር አበባየ ተዛብቶል እናም ካገባሁ ሁለት አመቴ ግን የርግዝና መከላካያ አልጠቀምም እናም እሱም ካልወለደሽ ሌላ አገባለሁ ይለኛል እሽ እኔ ምን ላርግ
የኔ ናት አላህ ይስጥሽ ውደ የኔም የተዛባነው ግን ትዳር አሊያዝኩም 😢
Ayizosh
ካልተመረመራቹ እኮ ችግሩ ያንቺ ብቻ ላይሆን ይችላል ከሱም ሊሆን ይችላል
እነንቴም ተመሪመሩ እና ሁለተኛ ምስትም እንድያገባ አትከልክይዉ ወንድ ልጅ እልህ አይወድም።
ቾይዝ ክናን ወሰጂበት ከዛ ይስተካከላል አብሽሪ
ለቤትህ አዲሥ ነኝ ትምህርትህ አደኛ እናመሠግናለን ዶክተር
ደክተር ምርጥ ትምህርትነው እናመሠግናለን ሥልክህ አሥቀምጥልን በጣም ተቸገርኩ
ከአምስት አመት በፊት ሆድዋላይ ሞቶባት ወለደች ከዛበሕላ አልወለደችም ምንማርግ አለብን
❤❤❤❤❤well done 👍 I’m so proud of you May Allah keep you safe always ❤️
እረ እኔስ ምን ይሻለኝ ወላሂ ሀኪምም ስሄድ መዉለድ እንደምችል ነገሩኝ ፔሬደም በትክክል ነዉ የሚመጣዉ በዚህ ምክኒያት ከምወደዉ ባሌ እናቱ አፋታችን አሁንም ትዳር አደጋ ላይ ነዉ 😢😢😢 በፊት የባላዘር በሽታ ያሳያል ብለዉኝ ነበር ይሄም ከ10 አመት በፊት ያ ይሆንደ አትለፈኝ😢
ያአለህ ምን ልበልሽ አይዞሽ አላህ ይሰጥሻ እንሸ አላህ አብሽሪ እኔም ወላሂ እምቢ ብሎኛል ኡፍፍፍፍፍ አላህዬ እባክህን ሶሊህ ልጅ ስጠን ያረብ
@Jhehjkjhf አይዞን ዉደዋ ለሁላችንም አሏህ ይወፍቀን
ሰላም ዶክተር እኔ ካገባው 2 አመቴነው ግን ማህፀን እንፌክሽን በጣም ያመኛል ግን ምንም ሊሻለኝ አልቻለም እርግዝናም እምቢ አለኝ ምንም አይነት ምጠቀመው መድሃዲት የለም
እናመስግናለን D/R
ዶክተር በጣም ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን
የማህፀን ትቦ ጫፋ ዝግ ነው ብለውኝ ሰርጀሪ ተሰርቼ ነበር አሁን 4አመት ሆናል ምንም የለም ምን ማደረግ እችላለሁ
ፔሬድ እየተዛባ ማርገዝ ይቻላል
Doc miste ye hormon mezabat alesh tebla medhanit tesetituat neber gn meftihe yelewum ahum betam eyetechenanekechibign new hunegna meftihe nigeregn
ሰላም ዶክተርዬ እባክህ የምትሰራበትን ቦታ አድራሻ አስቀምጥልን መተን ምርመራ እድናደርግ
ዶ/ር እኔ ባለትዳር ነኝ እድሜ 38 ሲሆን ተመርምረ የማህፀን ጥበት አለ ተብሏል ምን ላድርግ?
እናመሠገናለን ዶክተር🎉🎉🎉❤❤
ሰላም ዳክተር ለቤትህ አዲስ ነኝ ስለሰጠህው ትምርት አመሰግናለው ካገባውኝ ሁለት አመት ሊሞላኝ ኘው እኔና ባለበቴ ህክምና አድርገን ነበር በኔ በኩል ሁሉም ሰላም ነው ብለውኝ ነብር የማህፀን አልት ራ ሳወድ ሁሉ ተነስቻለው ባለቤቴም ህክምና አድርጎ የሆርሞን እጥረት ነው የተባለው የሳስት ወርመዳኒት ጨርሳል ግን ምንም አዲስ ነገር የለም ምን ማድረግ አለብን ዳክተር
ፀሉዩ ለሆሮሞን መዘባት ከሆነ መድሀንት አለው ከሀኪም መድሃንቱን ወሰድ ለተወሰነ ወረት ያለ ግብረ ሰጋ ግንኝነት እንድት ቀዩ ይነገረሉ ልክ መድሃንቱ ሰያልቅ እንድትገነኙ ይነግረሉ ከዘን ይሰከል ሞክሩ ለእኔ ጣቅሞኛል
ዶክተረ እኔ የማሀፀን ቱቦ ተዘግቷል ተበየ ኦብራሲኦን ተደረጌ ነበር ግን አሁንም እረግዝና የለም እና ምንትመክረኛለህ
ያለምንም ምክንያት ከወረደስ ዶክተር እናመሰግናለን
እረባአላህዶክተር፡ሥልክቁጥርህንአሥቀምጥልን፡የትነህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መንታ ለመውለድ
እነመስግነለን ዶክተረ ተባረክ
በጣም እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው
ሰላም ዶክተር ዛሬ በ27 ካየሁ ፔሬድ መቼ ነው የእርግዝና ቀን እሚፈጠረው?
እኔ አንድ ወልጃለሁ ከመጀመርያ ባሌ እሱን ፈትቸ ሌላ አገባሁ ስምት ወር ሆነኝ መዳኒት ካቆምኩ አላርግዝኩም
Doctor yafatar chigr k folic acid etirat batachamar masew min lihon chilal?
እባክህ ዶክተር ምልስልኝ የወድ የዘር ማንስ እክምና አለው????
አለው
አመሰግናለው ወንድ ከዝህ በፊት በለላ ሴት አንድ ልጅ ወልዶ ተመልሶ ለላ ሴት ካገባ ቦኃላ ልጅ መውለድ እምብ ብሉዋል የማ ችግር ይባላል
Mashaa Allaah dokcter JZK❤
አድራሻ ንገረን ስልክሕንም ብታስቀምጥልን
ዶክተር ቫይታሚን ዲ መውሰድ የወር አበባ ያዛባል እንዴ ታዞልኝ ወስጀ ነበር
Love you god blesssss you keep.going to help us.
ልጅ ከተወለደ በሆላ ትቦ ሊዘጋ ይችላል እንዴ ዶክተር እባክህ ካየከው መልስልኝ
ክብዳት ካስንት እስካ ስንት ኪሎ ግራም ማሆን አላባት??
Yalaregezech set perinatal( DHA ) mewesed techelalech dr pleace males.
❤እናመስግናለን
Docter enkirt alebign 1 lij alegn huletenya himbi alegn
አንድ ልጅ አለኝ የ8 አመት ልጅ አሁን መውለድ ፈልጌ ፔርድ አልመጣ አለኝ ልጅ ጨቀጨቀኝ እባክህ ዶክተር
Selam ene 2gze ye3wer merfe wesje nbr ahun 17 wer honegni doctor gar heje 21Ken miwesed setogni wesedku keza betam migerm period fesesegni ahun 2wer honegni gn mnm yelem mn larg
Dokter Ebakehan ye kanser medanit mewsed ye were Abeba yakomal weyi befeterke meleslegn Amesegnalew
እናመሰግናአለን ዶክተር
ዶክተር ተደጋጋሚ ዉረጃ ከምን ይከሰታል
ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነዉ በዝህ ቀጣልበት ለላ ግን ጥያቄ አለኝ በቀን አጨማመር ና አቀናነሱ ላይ ትንሽ ግር ያለኝ ነገር አለኝ እንድት አስረዱኝ እፍልጋለሁ 1ኛ ከ30ቀን የወር አበባ የመጣባት 30-14=16 ለመረግዝ ስፋለጉ 5-=11ወይስ 5+=21 እርግዝና ልፈጥር ቤት ይችላል ተብሎ የተቀመጠ ላይ አንድ ብየ አለሁ ? የ28ቀን ደግሞ 28-14=14 አቀናነሱ ና አደማመሩ ላይ ልዩነት አለ 14+5=19 ትክክል ነዉ እንደጋና ከ19-5=14 ለምን መሆን ያለበት ከ14-5=9 መሰለኝ ከ9_19 ለምን አልሆነም ?
በማነኛዉም ቀን ተበጂ ኣትፈላሰፊ ፈጣሪ ከወደደሽ ልጅ ይሰጥሻል
ያችስ ከፍ😂@@ሱናማዊት
Thank you doctor for your advice so I want to know I want to get pregnant doctor said to me I don't have egg so tell me what I have to do almost I try to get one year can you please help me I will wait for my answer thank you❤❤
Idmesh sint newu
እናመስግናለን
በጣም ጎበዝ❤
ይመችህ
Ebakeh doctor be akal lemagegnet weym hospital achun betgels len
አደራሻክ ወይም ስልክ
ናምሰግናን
እኔም ሱትአምትሆንኝ ከረብ ሀገረ ከምጥሁ እቢአለኝ ምውለድ
ስለትታደርገው ምክርህ ሳላመሰግን አላልፍም አላህ yichemrlh ስቀጥል ጥያቄ አለኚ አኔ አድሜዬ 45 ሲሆን ከአሁን በፊት 1ወልጃለሁ አሁን ግን ብዙ ለፋሁ ልሳካልኚ አልቻለም ምክርሕን አሻለሁ ዶክተር
እኔም🙏🙏
Betam enmaseglalen doctor
አድራሸክ የትነው ወይ ስልክህን ላክልኝ ዶ/ር ደውድ
Dr menta lemarges mendenew meredaw
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በደንብ ተረድቻለው❤
ሰላም ዶክተር እኔ አንድልጅ አለኝ ግን እድሜ 46 አመቴ ነው ምን ላርግ
እነመሰግነለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Dokter,dawud ebakih be allah seme etyikhalew,ebakih be wust awuragni
Doc pls period balfew wer be 2 nw yemetaw be ahunu wer demo be 29 nw ergzena mefeterbt kn meche nw?
Enameseginalen doctor❤🙏
Docter edme 47 new ye were abebaye be werm seflegi be 3 werem yemetal leji mewled eflegalhu metkem yalebign medhanit kale ebakih liji ye 4 amet nat ahun mewled felege enbi alegn
የቱቦ መዘጋት ችግር ተብያለሁ lvf ምክሪ ብሎኛል ምከረኝ
ምንድን ነው lvf ምንድን ነው ውዴ እኔም የቱቦ መዘጋት ቡለውኝ እሄው በየ ሆስፒታሉ እዞራለሁ
Enameseginalen👍
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ማህፀን ራጂ ማንሳት ይቻላል ወይም አይቻልም በማርያም መልስሉኝ ?
አትራሳዉድ አድርጎ ያይሻል ማህፀንሽን ዉድ
@Awole-y3r Eshi Wude
ዋውውውውውውውውውው እናመሠገናለን
አድራሻ ፃፍልን
በጣም ጎበዝ